Back to All Events
ዓመታዊው የቅዱስ ሩፋኤል ክብረ ባዓል በደመቀ ለማክበር ቅድም ዝግጅት ጀምረናል
ዓርብ ጶግሜ 3 ከ 11: 00 Am ጀምሮ ቅዳሴና ዋዜማ
ቅዳሜ ጶግሜ 4 ከ 3:00 Am ጀምሮ ማህሌትና ቅዳሴ
በዚህ ታላቅ መላእክ ክብረ ባዓል ተገኝታችሁ ተባርካችሁ እንድትመለሱ በአክብሮት ተጋብዛችሆል
ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም ለዕለቱ ያድርሰን